ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ዛሬ ጠዋት በከፊል ተጀመረMeseret MediaFeb 03, 2026∙ PaidShare(መሠረት ሚድያ)- ካሳለፍነው ረቡዕ፣ ጥር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ በረራዎች ሙሉ በሙሉ ተቋርጠው እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል። በረራው የተሰረዘው "ከበላይ አካል በመጣ ትዕዛዝ ነው" ያሉ ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ አንድ ጉዳዩን የሚያውቁ የመረጃ ምንጫችን ስረዛው ከአየር ፀባይ ጋር…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous